በአነስተኛ ዕለታዊ ክፍያና በረጅም የመክፈያ ጊዜ ክፍያዎን በማጠናቀቅ ተጨማሪ ቅጣቶችን ማስቀረትና የብድር… — Ethio telecom — TG.ME

በአነስተኛ ዕለታዊ ክፍያና በረጅም የመክፈያ ጊዜ ክፍያዎን በማጠናቀቅ ተጨማሪ ቅጣቶችን ማስቀረትና የብድር ታሪክዎን ማስተካከል ይችላሉ።

ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ "Loan Restructuring" ወይም "ብድር ማደስ" የሚለውን በመምረጥ ይክፈሉ።

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤38👍24😁15🙏5🥰3💔3
August 31, 2026 17.1K 8