የኢትዮ ቫይብ የህፃናት AI ኮዲንግ ውድድር!
🤖አዲስ አመትን ከልጆቻችሁ ጋር ለማሳለፍ ሙሉ በሙሉ በAI ላይ ብቻ ያተኮረ ውድድር ይዘን መጥተናል!
🔗 ልጆችዎ https://ethiotelecomvibe.guzo.tech/register ቀድማችሁ በማስመዝገብ ውድድሩ ላይ እንዲሳተፉ ያድርጉ።
ዕድሜ፦
👉 ከ7- 10 ዓመት በ AI Future Service Story
👉 ከ11-14 ዓመት በ AI Digital Feature Challenge
👉 ከ15-18 ዓመት AI Telecom Ecosystem Innovation
🗓 የፕሮጀክት ሀሳብ ማሳወቂያ እና መመዝገቢያ ቀን እስከ ነገ ነሐሴ 22/2018 ዓ.ም!
👏ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተወዳዳሪዎች አጓጊ ሽልማቶች ይኖሩናል።
#EthioVibe #AIKids
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

31
11
4
3August 27, 2026 17.6K 27