5ኛው ዙር የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተጀምሯል፡፡ የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ ፕሮግራሙ ከዚህ ቀደም በሁለት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ይሰጥ የነበረ ሲሆን፣ ዘንድሮ በሰባት ማዕከላት መሰጠት ጀምሯል፡፡ ስልጠናው በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ በባሕር ዳር፣ በሐረማያ፣ በጅማ፣ በደብረ ብርሃን እና በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም በኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር (ኢመደአ) የታለንት ማዕከል በመሰጠት ላይ ይገኛ…
August 11, 2026 601