ሁላችሁም ለ2 ቀን የሚቆይ ነጻ የData የድምፅና የsms ስጦታ ተሰጧችኋል። ስጦታው 1.5GB data, 15… — 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝘀𝗲𝗿𝘃𝗲𝗿 || 𝗰𝗿𝘆𝗽𝘁𝗼™️ ️ — TG.ME

ሁላችሁም ለ2 ቀን የሚቆይ ነጻ የData የድምፅና የsms ስጦታ ተሰጧችኋል። ስጦታው 1.5GB data, 15 ደቂቃና 30 sms ሲሆን ከሀምሌ 17 ሌሊት 6 ሰዐት እስከ ሐምሌ 19 ድረስ ይቆያል። ይህንን ይፋ ያደረጉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የ2018 በጀት አመት ሪፖርት ባቀረቡብት ወቅት ነው። ሁላችሁም የፈለጋችሁትን አንድ 🇷‌🇪‌🇦‌🇨‌🇹‌ አድርጉ🔥😍😱🙏👍🤑

July 23, 2026 438