12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅባቸው የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎችን ይፋ ሆኑ። 🌀… — 𝑬𝒕𝒉𝒊𝒐 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒆𝒎𝒂𝒕𝒊𝒄𝒔 𝑻𝒖𝒕𝒐𝒓𝒊𝒂𝒍 — TG.ME

12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅባቸው የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎችን ይፋ ሆኑ። 🌀 በተፈጥሮ ሳይንስ እንግሊዝኛ ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪና ፊዝክስ 🌀በማህበራዊ ሳይንስ እንግሊዝኛ ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊና ኢኮኖሚክስ ሲሆን የፈተና ጥያቄዎች አዘገጃጀት 🔹 9ኛ ክፍል ላይ የቀድሞውና የአዲሱ ስርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘት 🔹ከ10ኛ እስከ 12ኛ ከፍል በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት በልዩነት የኢኮኖሚክስ የትምህርት በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥️•♥️ Many Thanks ♥️•♥️• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋

April 2, 2026 2.1K