⭕️የኢትዯዽያ ተወካይ የጁቡቲውን ክለብ 11 ለ 0 አሸንፏል!
👇🏽
በካፍ የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ የሴካፋ ማጣርያ ተሳታፊ የሆነው የ2018 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጁቡቲው ኡጄኮን 11-0 በማሸነፍ ውድድሩን በድል ጀምሯል።
ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እሙሽ ዳንኤል (5)፣ ረድዔት አስረሳኸኝ (2)፣ ሊድያ ኢያሱ (2)፣ እፀገነት ግርማ እና ታሪኳ ዴቢሶ ጎሎቹን ማስቆጠር ችለዋል።




















