ከፍተኛ ውጤት ! በማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ 576.2 ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ተመዝግቧል። በሴት 569.1… — EduHacks | Abdurahman (The Mentor) — TG.ME

Forwarded fromTITIKVAH-ETHIOPIA
ከፍተኛ ውጤት !

በማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ 576.2 ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ተመዝግቧል።

በሴት 569.1 ከቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት ተመዝግቧል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም

@tikvahethiopia
August 22, 2026 182 2