Good Morning ስኬት በአንድ ቀን አይመጣም!ዛሬ ትንሽ እርምጃ ውሰድ። ነገ ይህ ትንሽ እርምጃ ቀስበቀስ አስደሳች ዉጤት ላይ ትደርሳላችሁ።ሰዎችሲተኙ ሲሆን አንተ ተማር። ሰዎች ሲዝናኑ ሲሆን አንተ ሰግጠህ ስራ። ሰዎች በአልባሌ ነገር ጊዜያቸዉን እያባከኑ አንተን እንደ ፋራ ቢመለከቱህም አንተ ህልምህን አሳድድ።አትተው ተስፋ አትቁረጥ … ህልምህ ሩቅ አይሆንም። 👉 ዛሬ የጀመርከው ትንሽ ነገር ነገ ህይወትህን ሊቀይር ይችላል!t.me/ethio_cryptoeth/1396Translate772March 8, 2026 2.3K 8