ዴክላን ራይስ፡ "የምሽት ጨዋታዎች ከተጫወትኩ በኋላ በፍጹም መተኛት አልችልም። የማይቻል ነገር ነው። በጣም…

🚨🗣️ ዴክላን ራይስ፡ "የምሽት ጨዋታዎች ከተጫወትኩ በኋላ በፍጹም መተኛት አልችልም። የማይቻል ነገር ነው። በጣም ንቁ እና ውጥረት ውስጥ እሆናለሁ። ቤት ስደርስ 'Call of Duty'፣ 'GTA' ወይም 'FIFA' የመሳሰሉ ጨዋታዎችን እጫወታለሁ፤ ማንኛውንም ጨዋታ ሊሆን ይችላል። ከጓደኞቼ ጋር በቡድን ሆነን ነው የምንጫወተው እንዲሁም አድሬናሊኑ (የሰውነት መነቃቃት) እና ሌሎች ነገሮች ስላሉ፣ በቀላሉ መረጋጋት አይቻልም። ነገር ግን፣ በዚህ ደረጃ ሲጫወቱ አእምሮዎ ያ…

November 15, 2026 1.3K