አጂቦን ላሆር፦ "አርሰናል ዘንድሮም ሊጉን ያሸንፋል ለቻምፒዮንስ ሊግ በተሻለ ሁኔታ ለመዘጋጀት ሲሉ፣ ልክ…

🗣️| አጂቦን ላሆር፦

"አርሰናል ዘንድሮም ሊጉን ያሸንፋል ለቻምፒዮንስ ሊግ በተሻለ ሁኔታ ለመዘጋጀት ሲሉ፣ ልክ ፓሪስ ሴንት ጀርመን እንደሚያደርገው ተጫዋቾቻቸውን ማሳረፍ ይጀምራሉ።"

አርሰናል ፕሪሚየር ሊጉን ያሸንፋል። እንግዲህ ሁለተኛ እና ሶስተኛ የሚሆኑት እነማን እንደሆኑ ለማየት ካልሆነ በስተቀር የሊጉ ዋንጫ አርሰናል እንደሚበላው የተረጋገጠ ነው።" [ Talk Sport
November 15, 2026 1.3K