ተላላው ዩናይትድ YOUR FUNERAL NOT OURS ... የእናንተ የቀብር ስነስርዓት ነው ። የእኛ አይደለም…

ተላላው ዩናይትድ YOUR FUNERAL NOT OURS  ... የእናንተ የቀብር ስነስርዓት ነው ። የእኛ አይደለም ። ዛሬም በጨዋታው ከኦልድትራፎርድ የታየው ለገናናው ክለብ ዋና ገዳዮች የተላለፈው መልዕክት ነው  ። ተላላው ማንቸሰተርም ከሚያፈሰው የመከላከል መስመሩ ጋር የዘራውን እያጨደ እስካሁን ከመጣው ገና በውድድር ዓመቱ የሚጓዘው የበለጠ መከራ አሳሳቢ ሆኖ ይቀጥላል ። ✍ጋዜጠኛ-ኤፍሬም የማነህ

November 15, 2026 1.1K