የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አትሌቲክስ ፌደሬሽን 44ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ትናንት ጥቅምት 29/2019 ዓ.ም በቫይብስ ሆቴል የ2018 ዓ.ም መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል። ፌደሬሽኑ በ2018 ዓ.ም የስራ ክንውን ያቀዳቸውን የውድድር የትምህርትና ስልጠና ተግባራትን በአግባቡ መሳካት የቻለ ሲሆን በስፖርት ማዘወተሪያ ስፍራ ጃንሜዳን ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ጋር በመሆን ለውድድርና ስልጠና አመች እንዲሆን አድ…
November 15, 2026 53