🎙️ ዲዬጎ ሲሞኔ ከትናንትናው ጨዋታ በኋላ፡- "ተጫዋቾቻችን ድንቅ ነበሩ። በእነሱ በጣም ኮርቻለው። ቅሬታ የማቀርብበት ምንም ነገር የለም። የጎደለን ነገር ቢኖር ያገኘናቸውን አጋጣሚዎች ወደ ጎል የመቀየር ብቃት ብቻ ነው። በሁለተኛው አጋማሽ በአልቫሬዝ እና ሶርሎት አማካኝነት 3 ጥሩ አጋጣሚዎችን አግኝተን ነበር። በሌላ በኩል ባርሴሎና ኳሱን ተቆጣጥሮ ቢጫወትም፣ ብዙ የጎል ዕድሎችን ግን መፍጠር አልቻሉም። ያገኙት አንድ ዕድል ብቻ ነበር ያንንም ወደ ጎልነት ቀይረውታል…
November 15, 2026 1.1K