የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ሞዛምቢክ ለሚያደርገው ጉዞ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፍያ ይገኛል። ቡድናችን ከአዲስ አበባ 2:50 በመነሳት 8:00 ላይ ማፑቶ እንደሚደርስ ይጠበቃል። መልካም ጉዞ! 🇪🇹
November 15, 2026 1.1K