ባለፈው የውድድር ዘመን በርካታ የሊቨርፑል ደጋፊዎች የኢብራሂማ ኮናቴን አቋም በመተቸት ከክለቡ እንዲወጣ ሲወተውቱ እንደነበር ይታወሳል፡፡ ነገር ግን ፈረንሳዊው ተከላካይ ወደ ሪያል ማድሪድ ካመራ በኋላ በማድሪድ ደጋፊዎች ዘንድ ትልቅ አቀባበል ተደርጎለታል፤ አሁን ላይም በጆዜ ሞሪንሆ ስር በስፔንዋ ዋና ከተማ ማድሪድ ድንቅ ብቃቱን እያሳየ ይገኛል። በአንጻሩ እሱን ለመተካት በ£55 ሚሊዮን ፓውንድ ወደ ሊቨርፑል የመጣው ወጣቱ ተከላካይ ዣኬም በአጭር ጊዜ ውስጥ የአንፊልድን …
November 15, 2026 21