ውጤት ለማየት የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት… — Exam cafe ☕️ — TG.ME

ውጤት ለማየት የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈተኑ ተፈታኞች በሚከተሉት አድራሻዎች ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡ ዌብ ሳይትና ቴሌግራም አድራሻ የሚጠቀሙ ተፈታኞች ጊዜያዊ ሰርቲፊኬታቸውን ወዲያውኑ አውርደው (download አድርገው) መውሰድና መጠቀም ይችላሉ፡፡ አድራሻዎቹ፡ 1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et 2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot 3.  አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡  6284 (የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት) መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት Exam Cafe ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ! 👉 @Ethio600 👉 @Ethio600

❤44👍9🙏4👏2🤩1
September 15, 2025 24.6K 22