እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት ውጤት ይለቀቃል። " ምንም የተሳሳተ ነገር እንዳይኖርና እርግጠኛ ለመሆን… — Exam cafe ☕️ — TG.ME

እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት ውጤት ይለቀቃል። " ምንም የተሳሳተ ነገር እንዳይኖርና እርግጠኛ ለመሆን ስለፈለግን የተወሰኑ ልጆች አሉ የተዛባ እሱን አስተካክለን እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት የፈተናው ውጤት ይለቀቃል። " - የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት Exam Cafe ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ! 👉 @Ethio600 👉 @Ethio600

❤15👍6🤯2🔥1👏1
September 14, 2025 20.9K 14