Exam cafe ☕️: post #4352 — TG.ME

ከፍተኛ ውጤት የት ተመዘገበ ? በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600  ➡️ 591 ወንድ ተማሪ ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት ➡️ 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 562 ከአምቦ ቦርዲግ ትምህርት ቤት ከሴት 548 ከሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት Exam Cafe ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ! 👉 @Ethio600 👉 @Ethio600

❤10👍6👏5🆒4
September 14, 2025 15.9K 6