በዚህ ዓመት 580ሺ ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል፡፡ 👉 ከናቹራሎች 297ሺ ተማሪዎች ናቸው፡፡ 👉 ከሶሻሎች 288ሺ ተማሪዎች ናቸው አማካኝ ውጤት 31.6/100 ነው፡፡ አማካኝ ውጤት 🔹 አዳሪ ት/ቤቶች 71/100 🔹 የማታ ተማሪዎች 25.9 / 100 🔹 የመንግስት መደበኛ 30.6 / 10 🔹 የግል ት/ቤት 51 / 100 ያለፉት ተማሪዎች (ከ50% በላይ ያገኙ ተማሪዎች) - በአጠቃላይ: 8.4 % - ከናቹራል : 11.4 % - ከሶሻል : 5.2 % ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች 48,929 ተማሪዎች አልፈዋል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት Exam cafe ☕️ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ! Join & Share 👉 @Ethio600 👉 @Ethio600
16
4
2
1September 14, 2025 15.1K 9