ሴት ልጅ እያለቀሰች እንደምትዋሸ ባወቅ ጥሩ ነበር....አሉ ለዚህ አጠር ያለ መልስ ልስጣችሁ በርግጥ አስመሳይ ሴት አለች ያ ግልፅ ነው ግን ደሞ ሁሉም ወንድ አንድ እንዳልሆነው እኛ ሴቶችም አንድ አይደለንም🤦🏽♀️በእንባ ሚደበቅ ብዙ ሰው አለ ግን ደሞ የእንባን ትርጉም ማያቄው ነው ያንን ሚያረገው... ስለዚህ ወንድ ሴትን አስለቅሶ ከዛ ዋሸችኝ ብሎ ሲናገር በምን moralu ነው?? Huh?? እስኪ ወንዶች ፍቅረኛ ያላችሁን ነው ሚያካተው or ex ላላችሁ... አንድ…
September 19, 2024 5.3K 8