የቴሌብር ተበዳሪዎች ላይ ክስ ተመሠረተ
Tikvah በዘገበው ዜና መሠረት Telebirr እና ዳሽን ባንክ በሚያቀርቡት የብድር አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነው ግን እስካሁን ብድራቸውን ያልከፈሉ ሰዎች ህጋዊ የሆነ እርምጃ ይወሰድባቸዋል።
ከክሱ በኋላ ክፍያ ለሚፈፅሙ ሰዎች ደግሞ የተበደሩትን ክፍያ በተጨማሪ ለክስ ሂደቱ የወጣውን ክፍያ ጭምር እንደሚከፍሉ አሳውቋል
ምንጭ: @tikvahethiopia
#Join👇👇
👉@Tech_News_ethio
👉@Tech_News_ethio

1
1August 3, 2026 96