ማስታወቂያ
ለረጅም ዓመታት አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው የአድዋ ድልድይ በደረሰበት ጉዳት ምክንያት በተጠቃሚዎች ላይ አደጋ እንዳያስከትል፣ መንገዱን መዝጋት አስፈልጓል፡፡
በዚሁ መሠረት ያጋጠመው ችግር በጥናትና ዲዛይን የተደገፈ፣ ዘላቂ መፍትሄ እስኪሰጠው ድረስ፤ ከሴቶች አደባባይ ወደ ባልድራስ ትራፊክ መብራት የሚወስደው መንገድ፤ ከዛሬ ነሐሴ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በሁለቱም አቅጣጫ ሙሉ በሙሉ ለትራፊክ እንቅስቃሴ ዝግ ተደርጓል፡፡
በመሆኑም አሽከርካሪዎች አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ ባለሥልጣን መስሪያቤቱ ያሳስባል።
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን
@etconp
2
1August 31, 2026 1.7K 1