👉Reasons for Bid Cancelation
/ጨረታ ስለመሰረዝ/
1. በቂ የተጫራች ቁጥር ማግነኘት ሳይቻል ሲቀር[ከ3 በታች ተሳታፊ]
2. የቀረበው የተጫራቾች የጨረታ ዋጋ ከተያዘው ባጀት በላይ ሲሆን
3. የቀረቡት የተጫራቾች ሰነድ አጥጋቢ ሳይሆን ሲገኝ
4. የሰነድ ግራቀኝ ማጣራት /ምርመራ / ወቅት የቀረቡት ሰነዶች ማጭበርበር ሲገኝባቸው
5. የጨረታ ሰነዱ ላይ ያልታዩ የውል ሁነቶች/conditions/ ሲገኙ
6. የጨረታ ሰነዱ ላይ የልዩ ሁኔታዎች ማስተካከያ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ
@etconp
7August 28, 2026 3.1K 22