ስለ አንድ ህንጻ አጠቃላይ ይዘቶች 🌟የአንድ ህንፃ ክፍል በዋናነት በሁለት ይከፈላል። 1.ታችኛው… — Ethio Construction Engineering — TG.ME

👉ስለ አንድ ህንጻ አጠቃላይ ይዘቶች

🌟የአንድ ህንፃ ክፍል በዋናነት በሁለት ይከፈላል።

1.ታችኛው መዋቅር/Sub structure/: ከመሬት በታች የሚገኘው የህንጻ ግንባታ ክፍል ሲሆን

2.ላይኛው መዋቅር/Super structure/: ከመሬት በላይ የሚገኘው የህንጻ ግንባታ ክፍል ሲሆን

🗂አንድ ህንጻ የሚኖሩት መሰረታዊ ይዘቶች/Basic Components/

*መሰረት/Foundations/
ግድግዳዎች/Walls/
ወለሎች/Floors/
በርና መስኮቶች
*ደረጃዎች
ጣሪያዎች

*የተለያዩ አገልግሎት ላይ የሚው የማጠናቀቂያ ስራ ግብዓቶች

🚥አንድ ህንጻ የታሰበለትን የተሟላ አገልግሎት እንዲያስገኝ በዲዛይን ወቅት መታወስ ስለሚገባው መሰረታዊ ሁኔታዎች/Design and Performance requirements/

1.ህንጻው በቂ ጥንካሬና ፅኑነት ሊኖረው የሚገባ ሆኖ ዲዛይን መደረጉን/Strength and Stability/

2.የመለጠጥ ወይም የመኮማተር ርጋቴው ታሳቢ መደረጉ/Dimensional Stability/

3.የተጠቃሚውን ምቾት ያገናዘበ /Comfort and Convenience/

4.ርጥበትና የፍሳሽ ስርገትን የመከላከል ብቃት ሊኖረው የሚገባ መሆኑ/Resistance to Moisture Protection/

5.እሳት የመቋቋም ብቃት /Fire protection/

6.የሙቀት ክለላ/Heat thermal/ insulation

7.በቂ ብርሃንና አየር የሚያስገባ መሆኑ/light and Ventilation/

8.የድምፅ ክለላ/Sound Insulation/

9.ለረጅም ጊዜ ዘላቂ ስለመሆኑ/Durability/

10.ጥበቃ/ደህንነት/Security/

11.በብል በቀላሉ የማይጠቃ መሆኑ/Protection to Vermin and termites/

12.ወጭ ቆጣቢ መሆኑ/Building Economy/

💡ተመሳሳይ ሙያዊ የሳይት ኢንጂነሪንግ መረጃዎችን ለማግኘት የ YouTube ገጻችንን Subscribe ያድርጉ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

@etconp
❤6👍2🔥1🙏1
August 27, 2026 3K 14