Udate ውጤት እንዴት ማየት ይቻላል ? የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና… — ethio book store — TG.ME

#Udate ውጤት እንዴት ማየት ይቻላል ? የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈተኑ ተፈታኞች በሚከተሉት አድራሻዎች ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡ ዌብ ሳይትና ቴሌግራም አድራሻ የሚጠቀሙ ተፈታኞች ጊዜያዊ ሰርቲፊኬታቸውን ወዲያውኑ አውርደው (download አድርገው) መውሰድና መጠቀም ይችላሉ፡፡ አድራሻዎቹ፡ 1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et 2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot 3.  አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡  6284 (የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት) ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news

❤1
September 15, 2025 1.2K 1