የቅጥፈት ማስታወቂያው እና የቲክቶከሩ ድራማ፤ ይህ የሚኖር ህይወት ነው እያለ፤ የማይኖረውን እውነት በሚዲያ…

''የቅጥፈት ማስታወቂያው እና የቲክቶከሩ ድራማ፤ ይህ የሚኖር ህይወት ነው እያለ፤ የማይኖረውን እውነት በሚዲያ ሲግተን የከረመው አስደናቂው ይድነቃቸው'' ትላንት "በዱቤ ወደ ፈለጋችሁበት ሀገር እንልካለን" እያለ ሲፎክርና የዋሁን ህዝብ ሲያማልል የነበረው ''አስታዋቂ'፣ ዛሬ ላይ ደግሞ ፊቱን አዙሮ "እንዴት ነው ከሀገር የሚወጣው? በማርያም ንገሩኝ" እያለ ሲለማመጥ ማየት የታዘብነው ትልቅ ትያትር ነው። በገንዘብ ተከፍሎት ለማስታወቂያ ሲሆን መንገዱም፣ ቪዛውም፣ አሰራሩም…

June 19, 2026 580