ሩሲያና አሜሪካ በዝግ መምከራቸው ተገለጸ የፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ልዩ መልዕክተኛ ከአሜሪካ ጋር ገንቢ…

ሩሲያና አሜሪካ በዝግ መምከራቸው ተገለጸ የፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ልዩ መልዕክተኛ ከአሜሪካ ጋር ገንቢ ውይይት ተደርጓል አሉ። ልዩ መልዕክተኛው ኪሪል ድሚትሪቭ በዳቮሱ የኢኮኖሚ ፎረም ጎን ለጎን ሩሲያና አሜሪካ ውይይት ማድረጋቸውን አሳውቀዋል። የአገራቱ ባለስልጠናት በዝግ ከሁለት ሰዐታት በላይ መክረዋል። በምን ጉዳይ ላይ ውይይት እንዳደረጉ ማብራሪያ ባይሰጥበትም" በርካታ አገራት የሩሲያ አቋም ምን ያህል ዋጋ እንዳለው ዕውቅና እየሰጡት ነው" ተብሏል። የሞስኮው …

January 22, 2026 695