የመንግስት ሰራተኞችን ፐርሶኔል መረጃ ለማረጋገጥ ለሚሰማሩ የስልጠና አስተባባሪዎች ኦረንቴሽንና የስራ ስምሪት ተሰጠ ሚያዚያ 5/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ለሚያካሂደው የመንግስት ሰራተኞችን ፐርሶኔል መረጃ ለማረጋገጥ በመረጃ ሰብሳቢዎችና ተቆጣጣሪዎች ስልጠና ለሚሰማሩ ከዋናው መ/ቤትና ከሲቪል ሰርቪስ ለተውጣጡ የቴክኒክና የሎጂስቲክ አስተባባሪዎች ኦረንቴሽንና የስራ ስምሪት ተሰጠ። በመድረኩ የተገኙት …
52
51
6
4April 14, 2026 14.6K