EsmaTech1™ የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ 🇪🇹🇪🇹: post #7108 — TG.ME

RED (GሴEEK) አልከፍትም ላላችሁ መክፈቻ አዲስ ሶፍትዌር @EsmaTech1Software ላይ ለቀናል ገብታችሁ Download በማድረግ በፍላሽ Copy አርጋችሁ ሪሲቨራችሁን Update አድርጉት ይሰራል! ሪሲቨር Update ማድረጊያ አጋዥ Video ከፈለጉ የሚቀጥለውን ሊንክ ይጫኑ👉 https://t.me/c/1349645994/1713 እናመሰግናለን!

August 12, 2026 524 2