Forwarded fromKolfe education official channel🇪🇹
የ2019 ዓ,.ም የትምህርት ካላንደር:- የ2019 ዓ/ም የትምህርት ካላንደር ይፋ የሆነ ሲሆን ከነሀሴ 26_ ጳጉሜ 5/2018ዓ/ም የተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወንበት ሲሆን መስከረም 5/1/2019 ዓ.ም ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ይሆናል ተብሏል። https://t.me/kolfekeranioeducationbureau
August 12, 2026 168 7