Mastercard በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ደህንነትን ለማጠናከር የ AI እና ቶከናይዜሽን ቴክኖሎጂ…

Mastercard በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ደህንነትን ለማጠናከር የ AI እና ቶከናይዜሽን ቴክኖሎጂ አስተዋወቀ

Mastercard በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያዎችን ደህንነት ለማሳደግ እና የፋይናንስ ማጭበርበርን ለመከላከል የሚያስችሉ የ AI እና የቶከናይዜሽን ቴክኖሎጂዎችን አስተዋወቀ። ይህ አሰራር የካርድ እና የክፍያ መረጃዎችን በምስጢራዊ ዲጂታል ምልክት በመተካት እና በ AI ግብይቶችን በመተንተን የደንበኞችን ደህንነት የሚያረጋግጥ ነው።

🔗 2Merkato.com
#Mastercard #Ethiopia #Fintech
October 27, 2026 20