Cassava Technologies የ Anthropic Claude AI ሞዴሎችን በአፍሪካ ለማቅረብ የሚያስችል ፈቃድ አገኘ የአፍሪካ የቴክኖሎጂ እና የመሠረተ ልማት ኩባንያ የሆነው Cassava Technologies የ Anthropicን የ Claude AI ሞዴሎች በ Amazon Bedrock በኩል በአፍሪካ አህጉር ለሚገኙ ተቋማት ለማቅረብ የሚያስችለውን የተፈቀደለት አከፋፋይ (Authorised Reseller) መብት ማግኘቱን ይፋ አደረገ። ይህ አዲስ ስምምነት በአህጉሪቱ የሚገኙ…
October 27, 2026 1