ማስተርካርድ የክፍያ ደህንነትን ለማጠናከር AI እና Tokenization ቴክኖሎጂዎችን አሰማራ ማስተርካርድ…

ማስተርካርድ የክፍያ ደህንነትን ለማጠናከር AI እና Tokenization ቴክኖሎጂዎችን አሰማራ ማስተርካርድ የዲጂታል ክፍያዎችን ደህንነት ለማስጠበቅ እና የማጭበርበር ድርጊቶችን ለመከላከል የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) እና የ Tokenization ቴክኖሎጂዎችን እየተጠቀመ መሆኑን አስታወቀ። ይህም የደንበኞችን የፋይናንስ መረጃ ደህንነት በከፍተኛ ደረጃ እንደሚያሻሽል ተገልጿል። 🔗 Capital Newspaper #Fintech #Cybersecurity #AI

October 24, 2026 19