10ኛው የስታቲስቲክስ ኮሚሽን ለአፍሪካ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ 10ኛው የስታቲስቲክስ ኮሚሽን ለአፍሪካ (StatCom-Africa) አህጉራዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጉባኤ ማዕከል መካሄድ ጀመረ። በዚህ አህጉራዊ መድረክ ላይ የአፍሪካ ሀገራት የብሔራዊ ስታቲስቲክስ ባለሥልጣናት መሪዎች፣ የጂኦስፓሻል (geospatial) ኤጀንሲዎች ኃላፊዎች፣ የፖሊሲ አውጪዎች እንዲሁም የተለያዩ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ የልማት አጋሮች በስፋት …
October 24, 2026 20