ዲጂታል አፍሪካ ለኢትዮጵያው አግሪቴክ ስታርት አፕ ChipChip የፋይናንስ ድጋፍ አደረገ ዲጂታል አፍሪካ (Digital Africa) ለኢትዮጵያው የግብርና ቴክኖሎጂ ስታርት አፕ ChipChip የፋይናንስ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ይህም ድርጅቱ በኢትዮጵያ ያደረገው የመጀመሪያው የኢንቨስትመንት ድጋፍ እንደሆነ ተገልጿል። የፋይናንስ ድጋፉ ChipChip አገልግሎቱን ለማስፋፋትና የግብርና ምርቶች አቅርቦት ሰንሰለትን ለማዘመን የሚያደርገውን ጥረት ለማገዝ ያለመ ነው። 🔗 Trendsnafrica #Ethiopia #Startups #Agritech
October 23, 2026 20