ኢትዮ ቴሌኮም በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ሽግግር ውስጥ የሚጫወተው ሚና ተዳሰሰ ኢትዮ ቴሌኮም…

ኢትዮ ቴሌኮም በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ሽግግር ውስጥ የሚጫወተው ሚና ተዳሰሰ ኢትዮ ቴሌኮም በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች (e-mobility) ሽግግር ውስጥ የጎላ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ የጂኤስኤምኤ (GSMA) ዘገባ አመላከተ። የኩባንያው የቴሌኮም መሰረተ ልማት እና የዲጂታል ክፍያ አማራጮች ለዘርፉ እድገትና ለቻርጂንግ አገልግሎቶች መስፋፋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ይገኛሉ። 🔗 GSMA #EthioTelecom #EMobility #Ethiopia

October 20, 2026 22