የኬንያው ፕሬዝዳንት ሩቶ ለሃስለር ፈንድ ተጨማሪ 5 ቢሊዮን ሺሊንግ ለመመደብ ቃል ገቡ የኬንያው ፕሬዝዳንት…

የኬንያው ፕሬዝዳንት ሩቶ ለሃስለር ፈንድ ተጨማሪ 5 ቢሊዮን ሺሊንግ ለመመደብ ቃል ገቡ የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ለአገሪቱ የዲጂታል ብድር ፕሮግራም ለሆነው ሃስለር ፈንድ ተጨማሪ 5 ቢሊዮን ኬንያ ሺሊንግ ለመመደብ ቃል ገብተዋል። ፕሬዝዳንቱ ይህን ያሉት ፕሮግራሙ በምጣኔ ሀብት ዕድገት ላይ አዎንታዊ አስተዋጽኦ ማበርከቱን በመጥቀስ ነው። 🔗 People Daily #Fintech #Kenya #HustlerFund

October 20, 2026 25