Five35 Ventures ከጋናው Complete Farmer ከነበረው ኢንቨስትመንት 3.5 እጥፍ ትርፍ አገኘ በሴቶች ላይ ትኩረት አድርጎ ኢንቨስት የሚያደርገው Five35 Ventures የተሰኘው የአፍሪካ የቬንቸር ካፒታል ተቋም፣ በጋናው የአግሪቴክ ኩባንያ Complete Farmer ላይ የነበረውን ሙሉ ድርሻ በመሸጥ ያወጣውን ኢንቨስትመንት 3.5 እጥፍ መመለሱን ይፋ አደረገ። ተቋሙ እ.ኤ.አ. በ2022 የመጀመሪያውን የፋይናንስ ድጋፍ ሲያደርግ የኩባንያው የገበያ ዋጋ 6 ሚሊ…
October 19, 2026 14