በኬንያ ስታርታፖች የገንዘብ ድጋፍ የሚያገኙበት Startup Map Hub የተሰኘ መድረክ ይፋ ሆነ በኬንያ ናይሮቢ የሚገኘው ሶፍትዌር ኢንጂነር Duncan Muriithi ስታርታፖች የገንዘብ ድጋፍ እና የኢንቨስትመንት እድሎችን በፍጥነት እንዲያገኙ የሚያግዝ Startup Map Hub የተሰኘ አዲስ ዲጂታል መድረክ ይፋ አደረገ። በኦክቶበር 2025 ስራ የጀመረው ይህ መድረክ አዳዲስ ስታርታፖች ለተለያዩ የፋይናንስ ድጋፎች ብቁ መሆናቸውን እንዲያረጋግጡ እና የማመልከቻ ቅጾችን በ…
October 13, 2026 55