በናይጄሪያ በ8 ወራት ውስጥ የተመዘገበው የኢንተርኔት ዳታ አጠቃቀም ከባለፈው ዓመት 90% ደረሰ በናይጄሪያ በስምንት ወራት ውስጥ 11.94 ሚሊዮን ቴራባይት የኢንተርኔት ዳታ ጥቅም ላይ የዋለ ሲሆን ይህም ባለፈው ዓመት ሙሉ ከተመዘገበው 90 በመቶ ደርሷል። የናይጄሪያ ኮሙዩኒኬሽን ኮሚሽን NCC ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት በነሐሴ ወር ብቻ የዳታ አጠቃቀሙ 1.76 ሚሊዮን ቴራባይት ሆኗል። ለዚህ ከፍተኛ ዕድገት በወሩ ውስጥ የታዩት 800 ሺህ አዳዲስ የኢንተርኔት ደንበኞች …
October 13, 2026 64