የኬንያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን ለቀድሞ የስልክ ቁጥር ባለቤቶች የሚላኩ መልእክቶችን ለማስቀረት አቀደ የኬንያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን (CA) አዲስ SIM card የሚገዙ ደንበኞች ለቀድሞው የስልክ ቁጥር ባለቤት የሚላኩ የጽሁፍ መልእክቶች እንዳይደርሷቸው የሚያደርግ አሰራር ሊዘረጋ ነው። ይህ ውሳኔ የደንበኞችን የመረጃ ሚስጥራዊነት ለማስጠበቅ እና አላስፈላጊ መልእክቶችን ለመቀነስ ያለመ ነው። 🔗 The Eastleigh Voice #Kenya #Telecom #Regulation
October 13, 2026 79