CashAfrica እና Chicken Republic በናይጄሪያ የንክኪ አልባ ክፍያ አገልግሎትን ለማስፋፋት… — ENX (Tech) — TG.ME

CashAfrica እና Chicken Republic በናይጄሪያ የንክኪ አልባ ክፍያ አገልግሎትን ለማስፋፋት ተጣመሩ በናይጄሪያ የንክኪ አልባ ክፍያ (tap-to-pay) መሠረተ ልማት አቅራቢው CashAfrica ከሀገሪቱ ታዋቂ የፈጣን ምግብ ሰንሰለት Chicken Republic ጋር ስትራቴጂካዊ አጋርነት መሥረቱን አስታወቀ። በጥምረቱ መሠረት የ CashAfrica ክፍያ አገልግሎት በመጀመሪያ በላጎስ በሚገኙ 54 የ Chicken Republic ቅርንጫፎች ውስጥ ሥራ የሚጀምር ሲሆን…

October 13, 2026 130