የአፍሪካ የሳይበር ጥቃት በ10 ዓመታት ውስጥ በ421 በመቶ ማደጉን Mastercard ገለጸ በአፍሪካ የዲጂታል… — ENX (Tech) — TG.ME

የአፍሪካ የሳይበር ጥቃት በ10 ዓመታት ውስጥ በ421 በመቶ ማደጉን Mastercard ገለጸ በአፍሪካ የዲጂታል ኢኮኖሚ ፈጣን እድገት ማሳየቱን ተከተሎ የሳይበር ጥቃቶች ስጋት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን Mastercard ይፋ ያደረገው አዲስ ሪፖርት አመላከተ። እ.ኤ.አ. ከ2016 እስከ 2025 ባሉት ዓመታት ውስጥ በአህጉሪቱ የተሰነዘሩ የሳይበር ጥቃቶች በ421 በመቶ ያደጉ ሲሆን፣ በ2025 ብቻ ከ69 ሺህ በላይ ጥቃቶች ተመዝግበዋል። በአህጉሪቱ የዲጂታል ክፍያ ዘር…

October 13, 2026 99