የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በ30ኛው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ 140 ሚሊዮን USD አቀረበ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባካሄደው 30ኛ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ 140 ሚሊዮን USD ለሀገር ውስጥ ንግድ ባንኮች የቀረበ ሲሆን፣ የባንኮች የፍላጎት መጠን ከቀረበው በልጦ 152.09 ሚሊዮን USD ደርሷል። በዚሁ ጨረታ ላይ 29 የንግድ ባንኮች የተሳተፉ ሲሆን 26 ባንኮች የምንዛሬ ድልድል ማግኘት ችለዋል። በጨረታው የአንድ USD ክብደት ያለው አማካይ የክፍያ ተመን 160.1072 ብር ሆኖ የ…
October 13, 2026 76