ቀን ዘጠኝ የሕይወትን መንገድ ያበጀልን፥ በልጁ የመንግሥቱ ወራሽ ያደረገን የምናልፍበትን መንገድ የሚረዳ፤… — APOSTLE TIGIST MEDHIN 1000013646655 🤝እጃችንን ለበጎ ሥራ እናበርታ!! — TG.ME

🥰🥰🥰ቀን ዘጠኝ የሕይወትን መንገድ ያበጀልን፥ በልጁ የመንግሥቱ ወራሽ ያደረገን የምናልፍበትን መንገድ የሚረዳ፤ እንዴት መጸለይ እንዳለብንም በቃሉ የገለጸለን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን። 29/11/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏🧎🙏 ጸሎት በትጋት ነው!!🙏🧎🙏 “በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤”ሮሜ 12፥12 👀 በተስፋ ደስታ፥ 😭 በመከራ ትዕግሥት፥ 🧎‍♂️ በጸሎት ጽናት፥ እጅግ አስፈላጊ ነው። 🧎‍♂️ኑ፥ በጸሎት አብረን እንትጋ፤ እግዚአብሔር ጸሎትን ይሰማል፥ ይመልሳልም!! 🙏 አዲስ አበባ ሳሪስ አጥቢያ አይንሀቆሬ በአካል ቀርበው ይገልገሉ። 🤝ተጨማሪ፦ 👉 በGMM Tv ሰኞ ማለዳ 1:00-1:30 ድጋሚ 11:00-11:30 👉 በTiktok ዘወትር ማክሰኞ፣ ሐሙስና ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰዓት ማለዳ 11:30-2:30 En-Hakkore Church ብለው በመግባት ይገልገሉ። 👉ለበለጠ መረጃ፦ 🤳 0911077597 🤳 0934414398 🤗 መልእክቱ ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ!! 🙌 መልካም ፆምና ጸሎት!! 👨‍👩‍👧 ሁላችሁንም ውድድድ🥰🥰🥰

August 5, 2026 218