عَن أَنَسٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنهُ قَالَ: «مَا شَمَمتُ عَنبَرًا قَطُّ… — ሐበሻ ኢስላሚክ ሚድያ — TG.ME

عَن أَنَسٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنهُ قَالَ: «مَا شَمَمتُ عَنبَرًا قَطُّ وَلَا مِسكًا وَلَا شَيئًا أَطيَبَ مِن رِيحِ رَسُولِ اللَّهِ ﷺ»، رَوَاهُ البُخَارِيُّ.

📌 ከ'ኣነስ ረዲየሏሁ ዓንሁ እንደተያዘው እርሳቸው እንዲህ ይላሉ፦「"ዐንበርንም¹ ሆነ ሚስክን እንዲሁ ሌላ ሽታው ሚማርክን ነገር አላሸተትኩም የነብዩን ሽታ የመሰለ"」።

ምንጭ፦『ሶሒሑል ቡኻርይ』።

① መሃዛቸው ከሚያውዱ የሽቶ አይነት ነው።አይነት ያለው ሲሆን ከእርሱ ውስጥ በማጨስ ሽታው እንዲወጣ ሚደረግ አለ።

② ማራኪ እንዲሁ ልዩ ከሚባሉ ሽታ ካላቸው ነገሮች የሚመደብ ሲሆን ከሚዳቆ ሰውነት የሚቀሰም ልዩ የሽቶ አይነት ነው።

FROM
.......ABU AYSIL
❤14👍2
July 5, 2026 2.5K 2