ጉዳዩ በቅርቡ በመኪና አደጋ የሞቱትን የሸህ ሙሐመድ ሰዒድ ( ኮቻ) እዳ መክፈለን ይመለከታል።
እንደሚታወቀው ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ሰዒድ በመኪና አደጋ ህይዎታቸው አልፏል።
በመሆኑም ይህ የመኪና አደጋ ያስከተለው እዳ ከቤተሰብ አቅም በላይ በመሆኑ ወደ ሚዲያ እንዲወጣ ተገደዋል።
ስለ ክስተቱ=
ሸህ ሙሀመድ ሰዒድ በሳኡዲ አረቢያ "ሪያድ" ይኖሩ ነበር ፣ ከዛ መንጃ ፍቃድ ለማውጣት እንዲያግዘኝ ብለው በጓደኛቸው ስም እና መንጃ ፍቃድ መኪና ተከራዩ (ለመለማመድ)።
ከተከራዩ ከ13 ቀን ብኋላ ለማንም ሳያሳውቁ (ከሚስታቸው ውጭ) ወደ መዲና ብለው ጉዞ ወጡ ከ ሪያድ 40 ደቂቃ ያክል ብቻ እንደተጓዙ "ቱመይር " ከተማ ከመድረሳቸው በፊት የመኪና አደጋ ደረሰባቸው።
ሁለት መኪኖች ጋ ተጋጩ ፣ ህይዎታቸው ከዛው ቦታ አለፈ፣ ስምንት ሰዎችም በአደጋው ምክኒያት ወደ " ቱመይር" ጠቅላላ ሆስቲፓል ተወሰዱ።
አምስቶቹ ሰዎች በ "ሱዙኪ" መኪና ሶስቶቹ ደግሞ በ "ጀይሊ" መኪና የነበሩ ሲሆን ሸህ ሙሀመድ ደግሞ በ "ኪያ" መኪና እንደነበሩ የሣዲቅ ከተማ የተራፊክ መረጃ ያመለክታል ግጭቱ ከተፈጠረበት ቅርብ ከተማ ነች።
ስለ እዳው
1ኛ የሣዲቅ ከተማ ተራፊክ ጉዳዩን መርምሮ ሙሉ በሙሉ ጥፋተኛ ያዳረገው ሸህ ሙሀመድ ሰዒድን ነው።
2ኛ ኢንሹራንሱ ሻሚል ነበር ግን መንጃ ፍቃድ ስለሌላቸው የሟች ቤተሰብ መክፈል አለበት ህግን ለተጋጨ ሰው ኢንሹራንሱ እዳ አይሸከምም ብለዋል።
ስለዚህ የሁለቱ መከኖች እዳ(99460) ሪያል ሲሆን፣ እነሱ የሚነዷት መከና ደግሞ (42780) ሪያል ባጭር ግዜ እንዲከፈላቸውም ጠይቀዋል።
ይህ ማለት ድምሩ (142,140) ሲሆን ወደ ETB ሲመነዘር (6,543,040) ስድስት ሚሊዮን አመስት መቶ አርባ ሶስት ሺህ 40 ብር ።
የስምንት ሰዎች ህክምና ወጪ ሲጠናቀቅ እናሳውቃለን ብለው አሳውቀውናል።
ስለዚህ በተቻለን እንርዳቸው ለማለት እንወዳለን።
ለበለጠ መረጃ
+251 91 007 9091 ኡስማን ሰዒድ ( ወንድማቸው)
+251 94 569 7852
ሸህ ዐብዱሸኩር (ጓደኛ)
+251 93 039 7302
ሸህ ዐብዱረሕማን ( ጓደኛ )
ንግብ ባንክ
Ousman seid
and abdushukur habte 1000766398069
6
6May 16, 2026 3.3K 5