๏ ሸይኹና ሸይኽ ዑመር ኢማም አሏህ ይጠብቃቸውና በቂርአት መሀል ሳለን ወደ አንድ እጅግ አስተውሎት ስለሚሻ፡ እጃችንም ላይ ስላለ ትልቅ ጀውሃር እንዲህ ሲሉ አስታወሱን፦[“ሸይኽ ዓብዱሏህ¹ ረሒመሁሏህ በኣ'ሲራጥ ኪታባቸው ላይ አንድ ፀሀይን የሚገዛ ሰው ከነዛህ ሙሸቢሃዎች መሀከል አንዱን በአዕምሮ ማስረጃ ብቻ ለውይይት ቢፈልገው ፀሀይ ሚገዛው ያሸንፈዋል ሲሉ መናገራቸው በነ እፎይ ይገለጥልሀል” አሉ]።
¹ هو الشيخُ الحافظُ معلمُ التوحيدِ مجددُ زمانِه خادم علم الحديث عبد الله بن محمد بن يوسف الهرري الحبشي.
መልካም ጁሙዓህ።

12
3
1May 15, 2026 2.1K 2