የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ምክትል ፕረዝዳንት በመጋቢ ሞቲ ታከለ በኢገቤ የስነመለኮት ኮሌጅ ዛሬ ነሐሴ 17 2018 ዓ.ም በዲፕሎማ፣ በድግሪ እና በማስተርስ መርሀግብር ላለፉት ሶስት እና አራት አመታት ያስተማራቸውን ተማሪዎች ሲያስመርቅ የእንኳን ደህና መጣችሁ እና የእንኳን ደስ ያላችሁ ንግግራቸውን አቅርበዋል።
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ!
@EGCtub · 719 subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/EGCtubIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created March 19, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 12, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.

[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]