🎁 ውድ የ EFOOTBALL ቤተሰቦች🔥🔥🔥
የ 1 ዙር tornamente ድልድል ወቷል🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
◾️ምድብ ድልድሉም ይሄን ይመስላል👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🎇 2 ጨዋታ ነው ምትጫወቱት 🤫
ውጤት እስከ ነገ ማታ 1 ሰአት ድረስ ማስገባት አለባቹ ካለበለዚያ ያለው ችግር ታይቶ አውት እናረጋረለን
8 mint አድርጉ 🕸 condition ሁለቱንም Excellent ማድረጋቹን እዳትረሱ
ማንኛውም ቅሬታ ወይም ችግር ካለ 👇
@Bestefootball
ማልካም ዕድል FAMILY 🙌

3December 28, 2024 189 1